የስራ ማስታወቂያ
- የባህርዳር ጉሙሩክ ቅርንጫፍ
የስራ መደብ 1: የጤና ባለሙያተፈላጊ ሙያ: ነርሲንግ, ጤና መኮንን
ደመወዝ: 14,872 ብር
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
የስራ መደብ 2: የህጻናት እንክብካቤ ባለሙያ
ደመወዝ: 8,341 ብር
ብዛት: 4
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 20/07/2017 E.C
- ሙሉዓለም የባህል ማዕከል
የስራ መደብ: ጽዳትና ተላላኪ
ደመወዝ: 4,929 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 16/07/2017 E.C
- ዶ/ር ሙሉጌታ የህክምና ማዕከል
የስራ መደብ: ነርስ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ቻግኒ
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15/07/2017
- ጎልደን የምግብ ዘይት ፋብሪካ
የስራ መደብ: ኤሌክትሪሻን
ተፈላጊ ሙያ: ኤሌክትሪካል ምህንድስና
ደመወዝ: 13,000 ብር
የስራ ልምድ: 1 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 12/07/2017
- እያስታ የህክምና ማዕከል
የስራ መደብ: ሚድዋይፈሪ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 16/07/2017






Comments
Post a Comment