- የአብክመ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት የስራ መደብ 1: የመኝታ አገልግሎት ተቆጣጣሪ የትምህርት ዝግጅት: 10ኛ/12ኛ ክፍል ደመወዝ: 6,058 ብር የስራ ልምድ: 0 ዓመት ብዛት: 3 የስራ መደብ 2: ዳቦ ጋጋሪ የትምህርት ዝግጅት: 8ኛ ክፍል ደመወዝ: 5,283 ብር የስራ ልምድ: 2 ዓመት የስራ ቦታ: ባህርዳር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22/07/2017 - በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ጢስ አባይ ት/ቤት የስራ መደብ: ግዥ ባለሙያ የትምህርት ዝግጅት: ማኔጅመንት, አካውንቲንግ, ኢኮኖሚክስ ወይም ተመሳሳይ ሙያ ደመወዝ: 7,934 ብር የስራ ልምድ: 2 ዓመት የስራ ቦታ: ባህርዳር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18/07/2017 - የአብክመ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ የስራ መደብ: የእቃ ግምጃ ቤት ሃላፊ ተፈላጊ ሙያ: ማኔጅመንት, አካውንቲንግ, ኢኮኖሚክስ ወይም ተመሳሳይ ሙያ ደመወዝ: 8,474 ብር የስራ ልምድ: 5 ዓመት የስራ ቦታ: ባህርዳር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17/07/2017 - ግብርና ጥናት ደህንነት ባለስልጣን የስራ መደብ: ጥበቃና አትክልተኛ የትምህርት ዝግጅት: 8ኛ ክፍል ደመወዝ: 5,104 ብር የስራ ልምድ: 0 ዓመት የስራ ቦታ: ባህርዳር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17/07/2017